May 2024

ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን

ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን December 4, 2021 በዓለም-አቀፍ ደረጃ ቡና ተፈላጊነቱ እየጎለበተ መጥቶ ነዳጅን ተከትሎ 2ኛው ሰፊ ገበያ ያለው ምርት ነው፡፡ በኢትዮጵያ 30 ሚሊየን የሚገመት ህዝብ የዕለት ኑሮው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በቡና ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከዓመታዊ ጥቅል ምርቷ ከ5 በመቶ የሚበልጠው ድርሻ በቡና የተያዘ ነው፤ 25 ከመቶ የሚሆነው የውጭ ምንዛሪ የሚገኘውም ከዚሁ አርሶ […]

ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን Read More »

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል።

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል። August 29, 2022 የወላይታ ዞን ኅብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ሳሙኤል በንግግራቸው አርሶአደሩ በዘመናዊ አስተራረስ ዜዴ ተጠቃሚ እንዲሆን ታስቦና ታቅዶ የተገዛ መሆኑን ገልጸዋል። የተገዙ ትራክተሮች የግብርና ስራን ለማዘመን ጉልህ ድርሻ እንዳለቸው የጠቆሙት ወ/ሮ ሰላማዊት በተለይም የበጋ መስኖ ስራ የላቀ

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል። Read More »