ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን
ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን December 4, 2021 በዓለም-አቀፍ ደረጃ ቡና ተፈላጊነቱ እየጎለበተ መጥቶ ነዳጅን ተከትሎ 2ኛው ሰፊ ገበያ ያለው ምርት ነው፡፡ በኢትዮጵያ 30 ሚሊየን የሚገመት ህዝብ የዕለት ኑሮው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በቡና ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከዓመታዊ ጥቅል ምርቷ ከ5 በመቶ የሚበልጠው ድርሻ በቡና የተያዘ ነው፤ 25 ከመቶ የሚሆነው የውጭ ምንዛሪ የሚገኘውም ከዚሁ አርሶ […]
ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን Read More »

