June 17, 2025

ዳሞታ የወላይታ ገ/ሁ/ህ/ሥ/ዩንዬን 20ኛ ዙር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሠላም መጠናቀቁን ተከትሎ የምስጋና ፕሮግራም አካሂዷል።

የወላይታ ዞን ህብረት ሥራ ልማት ጽ/ቤት ማኔጅመንት አባላት፣የዩንዬኑ ቦርድ አመራር፣ የዩንዬኑ ማኔጅመንት አካላት፣ የጉባኤ ዝግጅት ኮሚቴ፣ የዩንየኑ ቴክኒክ ኮሚቴ እና የዩንዬኑ ሠራተኞች በተገኙበት በዛሬ ዕለት ተካሂዷል።

ዳሞታ የወላይታ ገ/ሁ/ህ/ሥ/ዩንዬን 20ኛ ዙር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሠላም መጠናቀቁን ተከትሎ የምስጋና ፕሮግራም አካሂዷል። Read More »

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ሁለገብ ኅብረት ስራ ዩኒዬን 20ኛ ዙር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን እያካሄደ ነው::

ዩኒዬኑ በውስጡ 73 መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር አባላትን ያቀፈ ሲሆን ከ33 ሺህ 500 በላይ አባላት አሉ። ለዩኒዬኑ አሁን ያለው አጠቃላይ ካፒታል ከ60 ሚሊዮን 542 ሺህ በላይ ያለው ሲሆን የአከባቢው አርሶ አደሮች የግብርና ምርትና ምርታማነትን እንዲያሳድጉ በማድረግ እና በሚያቀርቡት ምርት ላይ እሴት በመጨመር የተሻለ ዋጋ እንዲያገኙ አቅዶ እየሰራም ይገኛል። በጉባኤው የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጴጥሮስ

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ሁለገብ ኅብረት ስራ ዩኒዬን 20ኛ ዙር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን እያካሄደ ነው:: Read More »