ዩኒየኑበግብርና ምርት እና ኢንዳስቲሪ ምርት ግብይት፣ የግብዓት አቅርቦት፣ ወቅታዊ የገበያ መረጃ፣ ትምህርትና ስልጠ፣ ሜካናይዘሽን አገልግሎትና እንዲሁም ሌሎች አባላት የሚፈልጓቸውን አገልግሎቶች በመስጠት የአባላት ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በማድረግ እንዲሁም ድህነትን በመቀነስ የአባላትን የኑሮ ደረጃ ሊያሻሽሉ የሚችሉ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡

The Union performs activities that can improve the living standards of members by increasing production and productivity of members by providing agricultural products and industrial product marketing, supply of resources, current market information, education and training, mechanization services and other services that members need.