ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል።

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል። August 29, 2022 የወላይታ ዞን ኅብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ሳሙኤል በንግግራቸው አርሶአደሩ በዘመናዊ አስተራረስ ዜዴ ተጠቃሚ እንዲሆን ታስቦና ታቅዶ የተገዛ መሆኑን ገልጸዋል። የተገዙ ትራክተሮች የግብርና ስራን ለማዘመን ጉልህ ድርሻ እንዳለቸው የጠቆሙት ወ/ሮ ሰላማዊት በተለይም የበጋ መስኖ ስራ የላቀ […]

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል። Read More »