ራዕይ(Mission)
ዳሞታ የወላይታ ገ/ኅብረት ሥራ ዩኒየን በ2026 ዓ.ም ከዞናችን አልፎ በሀገር ደረጃ በግብርና ምርት እና ኢንዳስቲሪ ምርት ግብይት በመሳተፍና ሞዴል ኅብረት ሥራ ማኅበር በመሆን፣ የአባላትን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በመፍታት የሁሉንም አባል መሠረታዊ ማህበራት አባል አ/አደር የምግብ ዋስትና ተረጋግጦ ማየት ነው፡፡
In 2026, Damota Wolayta Farmers Cooperative Union will go beyond our zone and participate in the marketing of agricultural products and industrial products at the country level and become a model cooperative.
