ዳሞታ የወላይታ ገ/ሁ/ህ/ሥ/ዩንዬን 20ኛ ዙር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሠላም መጠናቀቁን ተከትሎ የምስጋና ፕሮግራም አካሂዷል።

የወላይታ ዞን ህብረት ሥራ ልማት ጽ/ቤት ማኔጅመንት አባላት፣የዩንዬኑ ቦርድ አመራር፣ የዩንዬኑ ማኔጅመንት አካላት፣ የጉባኤ ዝግጅት ኮሚቴ፣ የዩንየኑ ቴክኒክ ኮሚቴ እና የዩንዬኑ ሠራተኞች በተገኙበት በዛሬ ዕለት ተካሂዷል።

ዳሞታ የወላይታ ገ/ሁ/ህ/ሥ/ዩንዬን 20ኛ ዙር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሠላም መጠናቀቁን ተከትሎ የምስጋና ፕሮግራም አካሂዷል። Read More »

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ሁለገብ ኅብረት ስራ ዩኒዬን 20ኛ ዙር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን እያካሄደ ነው::

ዩኒዬኑ በውስጡ 73 መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር አባላትን ያቀፈ ሲሆን ከ33 ሺህ 500 በላይ አባላት አሉ። ለዩኒዬኑ አሁን ያለው አጠቃላይ ካፒታል ከ60 ሚሊዮን 542 ሺህ በላይ ያለው ሲሆን የአከባቢው አርሶ አደሮች የግብርና ምርትና ምርታማነትን እንዲያሳድጉ በማድረግ እና በሚያቀርቡት ምርት ላይ እሴት በመጨመር የተሻለ ዋጋ እንዲያገኙ አቅዶ እየሰራም ይገኛል። በጉባኤው የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጴጥሮስ

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ሁለገብ ኅብረት ስራ ዩኒዬን 20ኛ ዙር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤን እያካሄደ ነው:: Read More »

ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ Section Title ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ ByDamota Wolayta June 2, 2024 Uncategorized ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ

ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ Read More »

ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ዩኒየን ስራ አስኪያጅ አቶ ዳሳና ዋና አስታወቁ፡፡ ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን 15ኛው ዙር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ። የበለፀገ አርሶአደርን ለመፍጠር ኅብረት

ዳሞት የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን 72 ቶን የወላይታ ቡናን ለዓለም ገበያ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ Read More »

ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን

ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን December 4, 2021 በዓለም-አቀፍ ደረጃ ቡና ተፈላጊነቱ እየጎለበተ መጥቶ ነዳጅን ተከትሎ 2ኛው ሰፊ ገበያ ያለው ምርት ነው፡፡ በኢትዮጵያ 30 ሚሊየን የሚገመት ህዝብ የዕለት ኑሮው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በቡና ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከዓመታዊ ጥቅል ምርቷ ከ5 በመቶ የሚበልጠው ድርሻ በቡና የተያዘ ነው፤ 25 ከመቶ የሚሆነው የውጭ ምንዛሪ የሚገኘውም ከዚሁ አርሶ

ከቡናችን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን Read More »

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል።

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል። August 29, 2022 የወላይታ ዞን ኅብረት ስራ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ሳሙኤል በንግግራቸው አርሶአደሩ በዘመናዊ አስተራረስ ዜዴ ተጠቃሚ እንዲሆን ታስቦና ታቅዶ የተገዛ መሆኑን ገልጸዋል። የተገዙ ትራክተሮች የግብርና ስራን ለማዘመን ጉልህ ድርሻ እንዳለቸው የጠቆሙት ወ/ሮ ሰላማዊት በተለይም የበጋ መስኖ ስራ የላቀ

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን እርሻ ስራን ለማዘመን ሁለት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ገዥ ፈጽሟል። Read More »